በኳታር ስራ ለመቀየር አሰራሩ ምንድ ነው?

በኳታር የሚገኙ ሰራተኞች ካለ ምንም ተቃውሞ ሰርቲፊኬት(No Objection Certificate /NOC/)ሁሉም ስራዎች መቀየር ይቻላል፡፡ ይህ ለመረዳት ቀላል የሆነ ዳያግራም ስራ ስንቀየር የምንከተላቸው አሰራሮች ያካተተ ነው፡፡