በኳታር ስራ መቀየር - አስፈላጊ መረጃ ለሰራተኞች

ሁሉም በኳታር የሚገኙ ሰራተኞች በስራ ውላቸው ወቅት በማንኛውንም ጊዜ ካለ ምንም ተቃውሞ ሰርቲፊኬት( NOC) ሁሉም ስራዎች መቀየር ይቻላል፡፡ ይህ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች( FAQ) አሰሪ ለሚቀይሩ ሰራተኞች ጠቃሚ መረጃን ይሰጣል፡፡